"ከፍታ" በተለይ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተሟላ መረጃ ኢንተርፕራይዞቹን ከፍ ከፍ ደረጃ እንዲደርሱ ለማገዝ የተዘጋጀ ድረ ገጽ ነው። ኢንተርፕራይዝ ከማቋቋም አንስቶ ፣ ማስተዳደር ፣ ማሳደግና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ጉዳዮችን ጉዳዮችን ይዳስሳል። የገበያ ትስስር ጥቆማዎችን በማድረግ የቢዝነስ ዕድሎች እንዲሰፉ ያመቻቻል። የግብር ፣ የዕድገት ፣ የልምድ ልውውጥ ምክሮችን ይዟል። የጨረታ ፣ የኮንስትራክሽን ገበያ ሁኔታና ዋጋዎችን መረጃም ይሰጣል።